ለካስ ሁሉም ያልፋል

January 18, 2019 Ethiopia 0

ሳያት ደምሴ ሼር. አይርሱ ሳያት ደምሴ ፣፣ ታንቄ እንዳልሞት አጥሬ በስብሷል፡ ኮረንቲ እንዳልጨብጥ መብራት ደሞ ሄዷል፡ ከጎርፉ እንዳልገባ ዝናቡም አቁሟል ፡ እንግዲህ ልጠብቅ ልጠብቅ ይመጣል፤ […]

ሁላችንም በምክንያት እንኖራለን በአጋጣሚዎችም እንወሰናለን፤ህይወት ከድግግሞሽ በላይ ነው፡፡ ምክንያቶች እንፈልጋለን፥ ህይወትን የሚያቀምሙ ምክንያቶች ሁሉም በየፈርጁ እንደዚያው ያደርጋል ፡፡

January 18, 2019 Ethiopia 0

ሁላችንም በምክንያት እንኖራለን በአጋጣሚዎችም እንወሰናለን፤ህይወት ከድግግሞሽ በላይ ነው፡፡ ምክንያቶች እንፈልጋለን፥ ህይወትን የሚያቀምሙ ምክንያቶች ሁሉም በየፈርጁ እንደዚያው ያደርጋል ፡፡ ሁላችንም በምክንያት እንኖራለን በአጋጣሚዎችም እንወሰናለን፤ህይወት ከድግግሞሽ በላይ […]

ናፍቆት

January 17, 2019 Ethiopia 0

ስጋዬን ሲበላኝ በጥርሴ ነከስኩት… ስጋዬን ሲበላኝ በጥርሴ ነከስኩት ቆዳዬን ሲበላኝ በጥፍሬ ፎከትኩት እፎይ አስታገስኩት ፀጥ ረጭ አረኩት። የውስጥ አጥንቴ ግን ሲበላኝ ነዝንዞ ሲነክሰኝ ጠዝጥዞ ምንም […]

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጥራት ህዝቡን ሊያሰጋው እንደማይገባ ተገለጸ

January 17, 2019 Ethiopia 0

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኤልክትሮ ሜካኒክ ስራዎች በዘርፉ ዓለማቀፍ እውቅና ባላቸው የውጭ ኩባንያዎች በመሰጠቱ ህዝቡ ጥራትን በተመለከተ ሥጋት እንዳይገባው ተገለጸ። የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኤልክትሮ ሜካኒክ ስራዎች […]

የሦስት ደብዳቤዎች አዙሪት

January 16, 2019 Ethiopia 0

የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው […]

እንደ ኖኅ ወይም እንደ ዮናስ Daniel Kibret

January 16, 2019 Ethiopia 0

ከሚያብዱት ጋር ከማበድ ይልቅ ከአጥሩ ዘለቅ ብለው አይተው ትውልድን የሚያስጠነቅቁ ሰዎች፣ ሁለት ዓይነት ዕጣ ፈንታ አላቸው፡፡ ወይ እንደ ኖኅ አልያም እንደ ዮናስ፡፡ ከሚያብዱት ጋር ከማበድ […]

የአማራና ትግራይ የሀገር ሽማግሌዎችና የሐይማኖት አባቶች በሁለቱ ክልሎች ሰላም ዙሪያ ተወያዩ

January 15, 2019 Ethiopia 0

የአማራ ክልል እና የትግራይ ክልል የአገር ሽማግሌዎችና የሐይማኖት አባቶች በዛሬው ዕለት በሁለቱ ክልሎች ሰላም ዙሪያ በኢንተር ኮንትኔታል ሆቴል ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ በየትኛውም የታሪክ አጋጣሚ ህዝብ […]

የትልቅ ሰው ምክር

January 15, 2019 Ethiopia 0

ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋልና ምስሉን ተጭነው ሙሉውን ያንብቡት ♨”ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ” ♨የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ ♨የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ ♨ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ 💝በራስህ […]

ሚዛኑ በ ዳንኤል ክብረት

January 15, 2019 Ethiopia 0

አንድ ቅቤ አምራች ገበሬና ዳቦ አምራች ነጋዴ እንደ አጋጣሚ ድግስ ላይ ተገናኝተው ያወራሉ፡፡ በጨዋታቸው በጣም ስለተግባቡ ከዚህ በኋላ አጋጣሚ ፈጥረው ለመገናኘት ይስማማሉ፡፡ ነጋዴው ጠዋት ጠዋት […]

ምርኮ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ልብወለድ) ክፍል 5

January 14, 2019 Ethiopia 3

…ብላ አይኗን ከደነች ይህን ስትናገር ሰውነቷን እያከሰለ የነበረው የገሊላውያን ክፋ ጥንቆላ ሰውነቷን እየዋጠው ነበር። ደጋግሜ ስሟን ተጣራው አያቴ ሞተች።አምርሬ አለቀስኩ።አብሮ አደጌ ትከሻዬን አቅፎኝ አብሮኝ አለቀሰ።ወድያው […]

“አቶ ጌታቸው_አሰፋን የተመለከተ አጀንዳ አልነበረም

January 8, 2019 Ethiopia 0

ጌታቸው አሰፋን በተመለከተ ከሪፖርተር ጋዜጣ የወጣ መረጃ የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን የተሰበሰበው መደበኛውን የሥራአፈጻጸም ግምገማ ለማድረግ ሲሆን፣ በዚህም መሠረት የክልሉመንግሥት ካለፈው ሐምሌ ወር 2010 ዓ.ም. ወዲህ ባሉት ጊዜያትያከናወናቸውን ሥራዎች እንዲሁም ፀጥታና ደኅንነትን በተመለከቱጉዳዮች ላይ ግምገማ ማድረጉን የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶጌታቸው ረዳ ለሪፖርተር ገለጹ። ሕወሓት ለሁለት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ ባለፈው ዓርብ አጠናቋል።ይህ ስብሰባ የተለየ አለመሆኑን የተናገሩት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በፓርቲደረጃ በመገናኘት የክልሉን መንግሥት የሥራ አፈጻጸምና ወቅታዊሁኔታዎች ከተገመገሙ ቆየት በማለቱ የተጠራ ስብሰባ ቢሆንምየተለመደ የፓርቲ ሥነ ሥርዓት መሆኑንም አመልክተዋል። በዚህ ስብሰባ የክልሉ መንግሥት ባለፉት ወራት ያከናወናቸው የልማትናየማኅበራዊ ጉዳዮች ሲገመገሙ፣ በተጨማሪም በወቅታዊ የፀጥታናደኅንነት ጉዳዮች ላይ ውይይት መካሄዱን ተናግረዋል። አቶ ጌታቸው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የሕወሓት ዋነኛ መወያያ አጀንዳባይሆንም ከወራት በፊት የተከፈተው የኢትዮ ኤርትራ ድንበር በቅርቡየተዘጋበት ምክንያት ምን እንደሆነ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትናየሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ማብራሪያእንዲሰጡበት ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። ጉዳዩ በቀጥታ የፌዴራል መንግሥትን የሚመለከት ቢሆንም፣ ጉዳዩንየክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲከታተሉት ማዕከላዊ ኮሚቴውመስማማቱን ገልጸዋል። በክልሉ የፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች እንዲሁም በአገር ደረጃየሚስተዋለው የፀጥታ ችግርን በተመለከተ ውይይት መደረጉን የገለጹትአቶ ጌታቸው ረዳ፣ ምንም እንኳን ሕወሓት በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው ሚናትንሽ ቢሆንም ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመተባበር ኃላፊነቱንእንዲወጣ መወሰኑን ተናግረዋል። የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በዚህ ሳምንት ለፓርላማ ባቀረበውሪፖርት በከባድ የሰብዓዊ መብት ወንጀል የተጠረጠሩት የብሔራዊመረጃና ደኅንነት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ በቁጥጥርሥር ለማዋል ለትግራይ ክልል ጥያቄ ቢቀርብም ክልሉ ለመተባበርፈቃደኛ አለመሆኑና የክልሉ አመራር አቶ ጌታቸውንም ሆነ ሌሎችተጠርጣሪዎችን ሸሽጓል በማለት ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑጸጋዬ ተናግረው ነበር። የሕወሓት ስብሰባ ከዚህ ወቀሳ በኋላ የተካሄደ በመሆኑ የአቶ ጌታቸውጉዳይ የውይይቱ አካል ይሆናል የሚል ግምት በበርካቶች ዘንድ ነበር። የአቶ ጌታቸው አሰፋን ጉዳይ የተመለከተ ውይይት ተካሄዶ እንደሆነየተጠየቁት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በዚህ ጉዳይ ላይ ውይይት አለመደረጉንናፓርቲው በጉዳዩ ላይ ሊወያይም እንደማይችል ተናግረዋል። አቶ ጌታቸው አሰፋ የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ አባል መሆናቸውይታወቃል። ነገር ግን በዚህ የሕወሓት ስብሰባ ላይ አለመገኘታቸውንሪፖርተር ከአቶ ጌታቸው ረዳ ለማረጋገጥ ችሏል። በኢሕአዴግ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚበየሦስት ወሩ፣ ማዕከላዊ ኮሚቴው ደግሞ በየስድስት ወሩ መገናኘትእንዳለበት ቢደነግግም፣ አስቸኳይ ሁኔታዎች ሲኖሩ ሊጠራ እንደሚችልይደነግጋል። ይሁን እንጂ ሥራ አስፈጻሚው ከተሰበሰበ ቆይቷል። ይህ ጉዳይበሕወሓት የሰሞኑ ስብሰባ ተነስቶ እንደሆነ የተጠየቁት አቶ ጌታቸው፣ ‹‹አልተነሳም። ሕወሓት በዚህ […]

ባንዳ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ትረካ

January 3, 2019 Ethiopia 0

እያዝናና እዉቀት የሚያስጨብጥ የልቦለድ ትረካ የጠዋት ፀሀይ በመጋረጃው አልፎ በትንሹ አልጋዋ ላይ አርፏል ዛሬ ከወትሮው በተለየ ተኝታ ስላረፈደች የእህቷ ልጅ ፍላጎት ልትቀሰቅሳት ወደክፍሏ መጣች ስትተኛ […]

በኦሮሚያ ክልል እየታዩ ያሉ የትጥቅ ትግሎች

December 31, 2018 Ethiopia 0

ከሰሞኑን የወጡ ዘገባዎች በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የትጥቅ ትግል ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ሀይሎች መካከል በርከት ያሉት ወደ ሰላማዊ መንገድ እየተመለሱ መሆኑ ተገለፀ። የኦዲፒ የገጠር […]